Milion Zewde

@milionzewde

መምህር ሚሊዮን ዘውዴ እባላለሁ ላለፉት በርካታ ዓመታት በመምህርነት ሙያ በተለያዩ ቦታዎች (በውላይታ፣ ቦረና፣ ውለጋ እና አዲስ አበባ) ለ 37 ዓመታት አገልግያለሁ። አሁን ደግሞ ይምወደውን የስነ ጽሁፍ ሙያ በመጠቀም የተለያዩ አጫጭር ልቦለድ ታሪኮችን ዘመኑ ባፈራው ዘመናዊ መንገድ ለአንባቢያን አቅርቤአለሁ!