ተረት እና ምሳሌ በተረት
Digital
1 person bought this4 views

About this product

ተረትና ምሳሌ ከትውልድ ወደ ትውልድ በቃል ይተላለፋል፡፡ ነገር ግን ተረትና ምሳሌዎቹ በተረት መልክ ሲጻፉ ብዙም አልተለመደም፡፡ ተረት ለምን ለልጅ ብቻ! ለአዋቂም !! በማለት ይቺን የተረትና ምሳሌ ተረት አዘጋጅቻታለሁ፡፡