
Digital
1 view
About this product
ለወላጆች
በዚህ አማራጭ በበዛበት አለም ልጆቻችን ሀሳባቸውንና አይናቸውን ወደ እግዚአብሔር እንዲያደርጉ መጠበቅ በጣም ከባድ ነው፡፡ ስለዚህ እኛ ወላጆች ብዙ ስራ ይጠበቅብናል፡፡ ይህችን መጽሀፍ ሳዘጋጅ ልጆችና ታዳጊ ወጣቶች ሳይሰላቹ በስእሎቹም እየተዝናኑ የመጽሀፍ ቅዱስ ታሪኮችን እንዲያነበቡ የእግዚአብሔር ፍቅር በውስጣቸው እንዲያድግ ፥ እንዲሁም ከልጅነታቸው መጽሀፍ ቅዱስ የማንበብን ልምድ እንዲያዳብሩ በማሰብ ነው፡፡
ወላጆችም ይህችን መጽሀፍ ማንበብ ላልጀመሩ ልጆች እንድታነቡላቸው እጋብዛለሁ፡፡
እግዚአብሔር ከልጆቻችን ጋር ይሁን
አሜን
Enjoying Sabini's work?
Send a tip — 92% goes straight to them. No account needed.
More from @sabini
See allYe-Shay help
Quick answers, instantly
Hi! ☕ Welcome to Ye-Shay. Which language would you like to continue in?

