Health Tip
Digital
3 views

About this product

"ስለ ጤናችን አዲስ እይታ!" በሰው ፊት የሚያስፈሩን ተፈጥሮዎቻችን በእርግጥ የጤናችን ጥበቃ ምልክቶች ቢሆኑስ? ሐኪም ዘንድ በመሄድ ብቻ መድኃኒት ሳይወሰድ የመዳን ምስጢር ምንድን ነው? ይህች መጽሐፍ በህክምናና በሳይኮሎጂ መካከል ያለውን ጥልቅ ቁርኝት እያሳየች፣ ስለ አካላችንና አእምሯችን እጅግ የሚገርሙ እውነታዎችን ታካፍልዎታለች። 📖 ተፈጥሮአችንን አውቀን ጤናችንን እንድንጠብቅ የተዘጋጀች ድንቅ የጤና ገበታ!