የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ለልጆችና ለታዳጊ ወጣቶች
Digital

About this product

ለወላጆች በዚህ አማራጭ በበዛበት አለም ልጆቻችን ሀሳባቸውንና አይናቸውን ወደ እግዚአብሔር እንዲያደርጉ መጠበቅ በጣም ከባድ ነው፡፡ ስለዚህ እኛ ወላጆች ብዙ ስራ ይጠበቅብናል፡፡ ይህችን መጽሀፍ ሳዘጋጅ ልጆችና ታዳጊ ወጣቶች ሳይሰላቹ በስእሎቹም እየተዝናኑ የመጽሀፍ ቅዱስ ታሪኮችን እንዲያነበቡ የእግዚአብሔር ፍቅር በውስጣቸው እንዲያድግ ፥ እንዲሁም ከልጅነታቸው መጽሀፍ ቅዱስ የማንበብን ልምድ እንዲያዳብሩ በማሰብ ነው፡፡ ወላጆችም ይህችን መጽሀፍ ማንበብ ላልጀመሩ ልጆች እንድታነቡላቸው እጋብዛለሁ፡፡ እግዚአብሔር ከልጆቻችን ጋር ይሁን አሜን

Enjoying Sabini's work?

Send a tip — 92% goes straight to them. No account needed.

More from @sabini

See all